ግዙፉ የአፍሪካውያን አሜሪካውያን ብሔራዊ ቤተ መዘክር በዋሽንግተን ዲሲ ተከፈተ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካውያን አሜሪካውያን ታሪክና ባህል ብሔራዊ ቤተ መዘክር በመጀመሪያው አፍሪካዊ አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተመርቆ ተከፍቷል።