በጎንደርና በባሕር ዳር ስለተደረገው የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ ነዋሪዎች አነጋግረናል

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል በጎንደር እና በባህርዳር ከተማ ከትናንት ጀምሮ የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ እያደረጉ እንደሆን ፤ በባህርዳር ግን መንግሥት ባሰማራቸው ኃይሎች አማካኝነት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ተገደው ዛሬ ሥራ እንደጀመሩ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ።