ነጋዴዎች ለቅዳሜ ገበያ ቃጠሎና ንብረት ውድመት ተጠያቂው መንግስት ነው ይላሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በጎንደር ከተማ በቅዳሜ ገበያ ላይ ለደረሰው ቃጠሎ ንብረት ውድመት ተጠያቂው መንግሥት ነው ሲሉ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ነጋዴዎች ተናገሩ። የክልሉ መንግስት እሳቱ የጠፋው ሕዝብና መንግስት ባደረገው ርብርብ ነው ብሏል።