የእስራኛ ቤተሰቦች ፤ ዘመዶቻቸውን ማግኘት እንዳልቻሉ ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ስር በሚገኘው ቂልንጦ ማረሚያ ቤት በደረሰው የእሳት አደጋ ምን ያህል ሰው እንደተጎዳ በትክክል ማረጋገጥ አልተቻለም።
Your browser doesn’t support HTML5