"ተስፋ አለመቁረጥ፤ ጎል እስከሚገኝ ድረስ ችክክ ብሎ መስራት!" ሜሮን ፋሲካ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያዊያን በዩናትድ ስቴይትስ ለትምህርት በሚመጡ ጊዜ የሚገጥሟቸው ፈተናዎችና እድሎች አሉ። ሜሮን ፋሲካ ዲቢያ በኦሃዮ ስቴይትስ ዩኒቨርስቲ በፊዚክስ የከፍተኛ ትምህርት (PHD) ተማሪ ናት።
Your browser doesn’t support HTML5