የማሊ የጅሃድ አራማጅ በከፍተኛ ክስ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ቀረበ

Your browser doesn’t support HTML5

በቲምቡክቱ በሚገኙ ተወዳጅ እድሜ ጠገብ ሃውልቶች ላይ ባደረሰው ውድመት በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ታሪክ የመጀመሪያ በሆነው የቅርስ ማጥፋት ወንጀል የጅሃድ አራማጁ አህመድ አልፋቂ አልማህዲ ተከሰሰ።