ከአስገራሚው የ2008 ኦሎምፒክ ታሪክ

Your browser doesn’t support HTML5

የአሥሩ የስደተኞች የኦሎምፒክ ተወዳዳሪዎች ቡድን አባላት ምስል በ2008ቱ ውድድር እየተካሄደ ባለባት የሪዮ ዲ ጀኒሮ ከተማ ዋና ጎደና በቋሚ ግርግዳ እንዲቀመጥ ተደረገ። ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ስደተኛ አትሌቶች የታቀፉበት ቡድን በኦሎምፒክ መድረክ ሲሳተፍ ያሁኑ የመጀመርያው ነው።