የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ- አዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሃገሪቱ ያልተመጣጠነ እና ፍትሃዊ ያልሆነ የሀብት ስርጭት በመቃወም በመላው ሀገሪቱ ቅዳሜ እለት የተቃወሞ ሰልፍ አካሂደዋል። በተቃውሞው ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። ግጭቱ ያጋጠመው ሰልፈኞች ወደ መስቀል አደባባይ መግባት በሞከሩት ወቅት ነው ።