ዮናስ ክንደ፡ ኢትዮጵያዊ አትሌት ከስደተኖች ቡድን

Your browser doesn’t support HTML5

በ2016ቱ የሪዮ ኦሎምፒክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚሳተፈው የስደተኞች አትሌት ቡድን አባል የሆነ ኢትዮጵያዊው ዩናስ ክንደ በመላው ዓለም የሚገኙ ስደተኞች ወክለን በዚህ አለም አቀፍ ውድድር ለመሳተፍ መብቃትችን በጣም ደስተኛ ነኝ ይላል።