ድምጽ የዓለም መሪዎች የፈረንሳዩን ጥቃት እያወገዙ ነው ጁላይ 16, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ፈረንሳይ ውስጥ ኒስ ከተማ ላይ የባስቲል ቀንን ያከብሩ በነበሩ ሰዎች ላይ በፍጥነት በተነዳ የጭነት መኪና በተፈጸመው ጥቃት 84 ሰዎች ተገድለዋል። በዓለም ዙርያ ያሉት መሪዎች ጥቃቱን የሚያወግዙ ድምፆች እያሰሙ ነው።