ድምጽ ብሄራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናና ተፈታኞቹ ጁላይ 12, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስለፈተናው ሁኔታ በምዕራብ ሐረርጌ፣ በጅማ ፣ በሻሸመኔ እና በአዲስ አበባ ተፈታኞች ስለፈተናው አጭር አስተያየታቸውን አድርሰውናል።