ድምጽ ፖርቱጋል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓን ዋንጫ አነሳች ጁላይ 11, 2016 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ፖርቱጋል የዘንድሮውን አለም አቀፍ ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። ታሸንፋለች ተብላ ትልቅ ግምት የተሰጣት አስተናጋጇ ፈረንሳይ ተረታለች።