ድምጽ ከጥቁር አሜሪካዊያን የፖሊስ ግድያ ጋር የተያያዘው ውዝግብ ጁላይ 11, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 በሉዊዚያና እና ሚኒሶታ ክፍላተ ሀገር ሁለት ጥቁር አሜሪካውያን ወንዶች በፖሊሶች ጥይት የተገደሉበት እንዲሁም በቴክሳስ ዳላስ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ አምስት ፖሊሶች በጥይት የተገደሉባት ሳምንት ነው- በዩናይትድ ስቴትስ።