ለብሔራዊ ፈተና ሲባል የማህበራዊ ድረ ገፆች እንዲዘጉ መንግስት ወሰነ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መንግሥት የማህበራዊ ድረ ገጾችን ከዘጋ በኃላ ተጀምሯል። እየተናፈሱ ያሉ ውዥንብሮችን ለመግታት ሲባል የማህበራዊ ድረ ገጾች እንዲዘጉ መወሰኑን ነው መንግሥት ያስታወቀው።