ለመላ አፍሪካውያን ዜጎች የሚያገለግል ፓስፖርት ለማውጣት እቅድ ተያዘ
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ ህብረት ፓን አፍሪካኒዝም የሚለውን አላማ ለማሳካት ከነደፋቸው እቅዶች አንዱ የሆነውን ለመላ አፍሪካውያን ዜጎች የሚያገለግል ፓስፖርት ለማውጣት ማቀዱን አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5