ኢል አል ፍጥር በዓል ዋሽንግተን ዲሲ
Your browser doesn’t support HTML5
የሮማዳን ወር ማብቂያ የሆነው 1437ኛው ኢል አል ፍጥር በዓል ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ዋሽንግተን ዲሲ በካርተር ባሮን አምፊ ቲያትር አክብረውታል። የአከባበር ሁኔታውን ለመመልከት ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Your browser doesn’t support HTML5