ድምጽ የዓለም አቀፍ ማእቀቦችና ተጽኖና ውጤማነት ጁን 09, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና ዩናይትድ ስቴይትስ በጋራ በዘጠኝ ከሰሃራ ግርጌ የሚገኙ የአፍሪካ ሀገሮች ላይ የተመጠኑና በባለስልጣናት ላይ የተነጣጠሩ ማእቀቦች ጥለዋል።