ድምጽ ኦብነግ የኢትዮጵያን መንግሥት በጭፍጨፋ ከሰሰ ጁን 09, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ሶማሊያ ክልል ውስጥ የመንግሥት ወታደሮችና የክልሉ ልዩ ፖሊስ ጥቃት አድርሰው ሃምሣ አንድ ሰው ገድለዋል ሲል የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ስሞታ አሰምቷል፡፡