የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውዝግብ በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ መፈታት አለበት

Your browser doesn’t support HTML5

ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ውዝግብ መፍትሔ ማግኘት የሚቻለው በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ ነው ሲሉ የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። ​​ፕሮፌሰሩ እንደተናገሩት፣ የፈተናው ጊዜ እንዲራዘም የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ያቀረቡት ምክንያት አሳማኝ ነው። እስክንድር ፍሬው ነው ያናጋገራቸው፣ ከድምጽ ፋይሉ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።