የፍርድ ቤቱ ውሳኔ መጓተት የተከሣሾችን መብት እንደሚነካ የህግ ጠበቃ ገለጹ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በነአቶ ሃብታሙ አያሌውና በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ለአራተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ። ጉዳዩ አብዝቶ የተጓተተበት ምክንያት በፍርድ ቤቱ የሥራ ብዛት መሆኑ ተጠቅሷል። የተከሣሾች ጠበቃም መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ ጠይቀዋል። መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው።