“የአሁኑ ቢቸግር የታቀደ እቅድ ነው” አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕ

Your browser doesn’t support HTML5

እያወዛገበ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ጉዳይ በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕን አነጋግረናል። ጽዮን ግርማ ነች ያነጋገረቻቸው።(ክፍል አንድ)