ድምጽ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ለኢትዮጵያዊ ጀርመናውያን ጁን 03, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ታድያ ከሀገር ርቀው እንደመኖራቸው ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዳይረሱ ወላጆች ለልጆቻቸው የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ለማስተማር ይጥራሉ።