ኮፓ አሜሪካ ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ካሊፎርንያ ውስጥ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል
Your browser doesn’t support HTML5
አንጋፋው የአሜሪካዎቹና ካሪቢያን አህጉራዊ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ማለት ኮፓ አሜሪካ (COPA America)ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ሳንታ ክላራ ካሊፎርንያ (Santa Clara, California) በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።
16 ቲሞች የሚፋለሙበት ይህ ዓለምአቀፍ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሲደረግ ለመደመሪያ ጊዜ ይሆናል