የዓለም የትምባሆ ቀን:- ማራኪነት የሌላቸው አዲሶቹ የሲጋራ ፓኮዎች አደጋ ይቀንሳሉ ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

“ትምባሆን በትክክለኛ ምንነቱ በግልጽ የሚያሳይ ነው። በተባለው መንገድ ጥቅም ላይ ሲውል ከተጠቃሚዎቹ የገሚሱን ያህል ሕይወት የሚቀጥፍ በዓለም ብቸኛው ህጋዊ ሸቀጥ ነው።” Douglas Bettcher ባለሙ ጤና ድርጅት የተለላፊ በሽታዎች መከላከያ ፕሮግራሞች ዲሬክተር