ሮበርት ኬኔዲ በደቡብ አፍሪካ ያስተላለፉት የተስፋ መልዕክት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላም ማስተጋባቱን ቀጥሏል
Your browser doesn’t support HTML5
እ.አ.አ. በ 1966 ዓ.ም የኒውዮርክ ሴናተር የነበሩት ሮበርት ኬኔዲ (Robert F. Kennedy) በያኔዋ ዘረና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ጉብኝት አድርገው ያስተላለፉት የተስፋ መልዕክት እነሆ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላም ማስተጋባቱን ቀጥሏል። ሮበርት ኬኔዲ በወቅቱ ያደረጉት ንግግር በሕይወታቸው ካደረጉአቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ምሁራን መስክረውላቸዋል።