የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ከሰኔ 27 ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል

Your browser doesn’t support HTML5

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ከሰኔ 27 ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የፈተናው ትናንት መቋረጥ አዲስ አበባ ውስጥ ላሉ ተፈታኞች አሣዛኝ መሆኑን ቪኦኤ ያነጋገራቸው አስረድተዋል።