25ኛው የግንቦት 20 በዓል ቅዳሜ ዕለት በተለያ የኢትዮጵያ አከባቢዎች ተከብሯል

Your browser doesn’t support HTML5

ግርማይ ገብሩ መቐለ ከተማ ውስጥ ያለፈው የ25 ዓመታት ጉዞ እንዴት ታዩታለችሁ በሚል የተለያ ሰዎችን አነጋግሯል። ​​ባለፉት 25 ዓመታት ለውጥ እየታየ መሆኑን የገለፁት አስተያየት ሰጭዎቹ፤ ስርዓቱ መልካም አስተዳደር በማስፈን ላይ ግን ችግር እንዳለበት ይናገራሉ።