የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሠርቆ በመሠራጨቱ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

የዘንድሮ የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመሠረቁና በማኅበራዊ ዌብ ሳይቶች በመሠራጨቱ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሺፈራው ሽጉጤ አስታወቁ። ሰምተነው የማናውቀው እንዲህ ዓይነቱ ድርጊት የልጆቻችንን ሞራይ ይነካል ያሉ ወላጆች በበኩላቸው በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን ገልፀዋል።