ማሊ ውስጥ የሚገኙ የሱፊ እስልምና መሪዎች፣ አክራሪነትን በመዋጋት ላይ መሆናቸው ተነገረ

Your browser doesn’t support HTML5

መሪዎቹ ለዚሁ ዓላማ በጋራ በፈጠሩት ሕብረት የተሰባሰቡ ሲሆኑ፣ በውጪ ኃይሎች የሚረዱ ያሏቸው አክራሪ መምህራንና ተቋማት፣ የማሊን ወጣት ሙስሊሞች እያግባቡና አቅጣጫ እያሳቱ መሆናቸውንም ይናገራሉ።