ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ
Your browser doesn’t support HTML5
ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ወይም ንዳድ ሲሆን፣ በተለይም ሰሜን-ምሥራቅ ኬንያ ውስጥ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5