የዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ተቃዋሚዎች ሰልፍ ለማካሄድ ቆርጠዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፑብሊክ ውስጥ ደግሞ ተቃዋሚዎች ፕሬዚደንት ጆሴፍ ካቢላን በመቃወም ሊያካሂዱት ባቀዱት ሰልፍ እንደሚገፉበት አስታውቀዋል። ለህዳር ወር በታቀዱት ምርጫዎች ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን ለመወዳደር እንዲችሉ በሚፈቅድ መንገድ ህገ መንግስቱን እስኪቀይሩ ድረስ ሊያዘገዩ እየሞከሩ ናቸው በማለት ተቃዋሚዎች ፕሬዚደንቱን ይከሷቸዋል።