ዩጋንዳ ፍርድ ቤት እ.አ.አ.በ2010 ዓ.ም በካምፓላ የሽብርተኛ ጥቃቶች የተከሰሱ 7 ሰዎች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩጋንዳ ፍርድ ቤት  እ.አ.አ. በ2010 ዓመተ ምህረት በዋና ከተማዋ ካምፓላ ውስጥ የዓለም ዋንጫ ለመመልከት የተሰበሰቡ ሰባ ስድስት ሰዎችን ከገደሉት የሽብርተኛ ጥቃቶች በተያያዘ የተከሰሱ ሰባት ሰዎች ላይ የጥፋተኘት ብይን ሰጠ።