ዮናታን ተስፋዬ የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

በሽብር ድርጊት ወንጀል አቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸው የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ትናንት የክስ መቃወሚያቸውን አቀረቡ። አቶ ዮናታን ተስፋዬ እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል። ጉዳዩን የሰማው ፍርድ ቤት አቃቤህግ መልስ እንዲሰጥ ቀጠሮ ሰጥቷል።