የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በሕግ መጠየቅ እንዳለባቸው በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን መንግስታት የጋራ መግባባት መኖሩን የጋምቤላ አስተዳዳሪ አስታወቁ
Your browser doesn’t support HTML5
ድንበር አቋርጠው ወደ ጋምቤላ በመግባት 208 ሠዎችን ገድለው፣ ሕጻናትን አፍነው የወሰዱና የቤት እንስሳትን ዘርፈው የሄዱት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በሕግ መጠየቅ እንዳለባቸው በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን መንግስታት መካከል የጋራ መግባባት መኖሩን የጋምቤላ አስተዳዳሪ አስታወቁ።