"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" - የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ
Your browser doesn’t support HTML5
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱ ህፃናት ሙሉ በሙሉ የሚመለሱበን ሆኔታ የገመገመ የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ስብሰባ በጋምቤላ ከተማ ከካሂዷል። "ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ ተናግረዋል።