የአዲስ አበባ አስተዳደር በቡልቡላ የፈረሡት ቤቶች በአብዛኞቹ በአቋራጭ ለመክበር የሚፈልጉ ባለሃብቶች ናቸው አለ
Your browser doesn’t support HTML5
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ቡልቡላ ሰሞኑን አንዲፈርሡ የተደረጉ ቤቶች በአብዛኛው በአቋራጭ ለመክበር በሚፈልጉ ባለሃብቶች መሆናቸውን አረጋግጫለሁ አለ። ከነዚህ ውጪ በተወሰደው እርምጃ ችግር ለሚደርስባቸው መንግሥት መፍትሄ ማዘጋምጀቱን ገልጿል። ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የተናገሩት ሰዎች በሥፍረው ግጭት እንደነበረና ጉዳት መድረሱን መግለጻቸው ይታወሳል። አስተዳደሩ ግን ግጭትም ጉዳትም አልነበረም ብሏል።