ድምጽ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጋር ሜይ 23, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የአፍሪካ ህብረት የሕግ አውጪ አካል የሆነው የፓን አፍሪካ ፓርላማ የሃገራቸውን ፓርላማ ወክለው መምጣት ያልቻሉትን ዶክተር አሸብር፥ የክብር ምክትል ፕሬዘዳንት ሲል ሰይሟቸዋል።