በኢትዮጵያ እየጣለ ያለው ዝናብ መነጋገርያ ሆኖ ቀጥሏል
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሞኑን በኢትዮጵያ እየጣለ ያለው ዝናብ መነጋገርያ ሆኖ ቀጥሏል። አብዛኞቹን የሃገሪቱን አከባቦዎች እያዳረሰ መሆኑንም የሚገልጸው ሚትሪዮሎጂ አገልግሎት ኤጀንሲስ ስለዚህ ምን ይላል? እስክንድር ፍሬው ከአቶ ዱላ ሻንቆ ጋር በስፋት ተወያይቷል፣ አቶ ዱላ የኤጀንሲው ምክትል ስራ አስከያጅ ናቸው።