አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ እርዳታ ሰጠች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያዊያን መርጃ የሚሆን የ128 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ሰጥታለች።