ኬንያ የዓለማቀፍ ሕገወጥ አበረታች መድኃኒት ህግ እንደማታከብር ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ስፖርተኞች ህገ ወጥ ኃይል-ሰጪ መድኃኒቶችን እንዳይጠቀሙ የወጣውን ህግ ኬንያ አለማክበሯን፣ ዓለማቀፉ የፀረ-ኃይል-ሰጪ መድኃኒት መሥሪያ ቤት አስታወቀ። በዚህም ምክንያት ሪዮ ውስጥ በሚካሄደው የዘንድሮው የበጋ ኦሎምፒክስ ጨዋታዎች የመካፈል ዕድሏ አስጊ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። የኬንያ ኦሎምፒክስ  ኰሚቴ ግን፣ "ውሳኔውን ይግባኝ እላለሁ" ብሏል።