ምዕራባውያን ልዑካን በተቃውሞ የዑጋንዳውን ፕሬዝዳንታዊ ቃለ መሃላ ሥነ ሥርዓት ጥለው ወጡ
Your browser doesn’t support HTML5
“የጅምላ ፍጅት የተፈጸመባቸውን ንጹሃንና በስብዕና ላይ የተቃጣ የጦር ወንጀል ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ለሚሳለቅን የአገር መሪ ተገቢ ምላሽ ነው።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ ኤልዛቤጥ ትሩዶ።
Your browser doesn’t support HTML5