በቀለ ገርባና ሌሎች “ስለልብሳቸው ቀለም” ፍርድ ቤት አልተወሰዱም
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች የድርጅቱ አመራር አባላት በጠቅላላው ሃያ ሁለት ተከሣሾች ዛሬ በተያዘላቸው የፍርድ ቤት ቀጠሮ ሳይቀርቡ ቀርተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5