የኬንያ ፖሊሶች የምርጫ ኮሚሽን ሥልጣን እንዲለቅ በጠየቁ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ አስለቃሽ ጋዝ መተኮሳቸው ተዘግቧል
Your browser doesn’t support HTML5
ተቃዋሚዎች በየሳምንቱ ሰኞ አደባባይ በመውጣት ሰልፍ እንደሚያካሂዱ ባለፈው ሳምንት ማስታወቃቸው ይታወሳል። ምርጫ ኮሚሽኑ ግን የተቃዋሚ ፓርቲዎቹን ጥያቄ አልቀበልም ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5