የዩናይትድ ስቴይትስ የባህልና ቴክኖሎጂ ማእከል በአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴይትስ ኤምባሲ ያሰራው የባህልና የፈጠራ ማዕከል በዛሬው እለት ተመርቆ ከፈተ። ማዕከሉ በጆን ሲ ሮቢንሰን  (Col. John C. Robinson) ስም ነው የሚጠራው። ኮረኔል ሮቢንሰን በጣልያን ወረራ ጊዜ የኢትዮጵያ ጦር አየሮችን የሚያበር የነበረ ታዋቂ አውሮፕላን አብራሪ ነበር።