በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች የከፍተኛ ዝናብ መጣል በመኸሩ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው?
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሞኑን በበርካታ የኢትዮጵያ ግዛቶች ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ ነው። በተለይ በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ጎርፍ ብዙ አካባቢዎችን እያጥለቀለቀ ነው። ይህ ሁኔታ ሃገሪቱን ከመታት ድርቅ ያላቅቃት ይሆን? በመኸሩስ ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው? በልጉ የተሣካ ይሆን? እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዱላ ሻንቆን አነጋግሯል።