የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተመሰረተበትን 80ኛ አመት ክብረ በዓል ማጠናቀቂያ እያካሄደ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተመሰረተበትን 80 ዓመት ማክበር የጀመረው፣ 80 ዓመቱን ከደፈነበት ካለፈው ዓመት ከሚያዝያ 30 ቀን ጀምሮ ነው። ማኅበሩ በዘረጋው እቅድ መሰረት በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ የምስረታውን 80 ዓመት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ዝግጅቶችን ሲያከናውን ቆይቷል።