አንድ ከፍተኛ የስለላ ባለሥልጣን በሶማልያ የአማጽያንን ቡድን የሚደግፉ ቁጥራቸው እየተበራከተ ነው ይላሉ

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ ከፍተኛ የስለላ ባለሥልጣን ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ እንደገለጹት፣ እራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚለውን ቡድን የሚደግፉ የሶማልያ አማጽያን ቁጥራቸው እየተበራከተ ከመሄዱም በላይ፣ እንደ የመን ከመሳሰሉ አገሮችም እርዳታ እያገኙ ናቸው ብለዋል። ከ20-30 በሚሆኑ ሰዎች የተመሰረተው ቡድን ዛሬ ከ100-150 ተዋጊዎችን ማሰለፉን ነው ባለሥልጣኑ የተናገሩት።