በኢትዮጵያ 75ኛዉ የድል የአልማዝ ኢዮበልዩ ተከብሮ ዋለ
Your browser doesn’t support HTML5
ሚያዝያ 27 ቀን የጠላት ባንዲራ ተወግዶ ያገራችን ሰንደቅ አላማ የተውለበለበበት ዕለት በመሆኑ በታላቅ ኩራት የምናከብረው ብሄራዊ በአላችን ነው ሲሉ የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት ተናገሩ። መልካም አርያነቱ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ እንዳለበትም አስገነዘቡ።
Your browser doesn’t support HTML5