ብሩክታይት ጌታሁን (ቤቲ ጂ)-በሙዚቃ ቃና ዝግጅት ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርጋለች

Your browser doesn’t support HTML5

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት በጽዮን ግርማ ተሰናድቶ የሚቀርበው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የዚህ ሳምንት እንግዳ ወጣት ድምፃዊት ነች፡፡ብሩክታይት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) ስለሥራዎቿ እያጫወትችን የሳምንቱን ሙዚቃ መርጣልች። ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ሙሉ ዝግጅቱን ተከታተሉት።