የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ አዲስ አበባ ስናመራ፣ በኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍ ባለ ደረጃ ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ትንሳዔ ነው። የዚህ ዓመታዊ በዓል አንዱ ገጽታው የሁለት ወር ጾም አብቅቶ መፈሰኩ ነው። በፍስኩ ደግሞ የዶሮው፥ የእንቁላሉና የበጉ እንዲሁም ሌሎች ገበያ ይደራል።